Aggregated vacancies per sector from April 2019 to November 2022

Annually

18 November 2022

It has been almost three years since we launched our vacancy data aggregation, standardization, and classification services sourced from both online and offline sources. Over the past three years, we aggregated over 79,509 Vacancies from over 30 sources and offered them to our audience through HaHuJobs Primary service deployment. Our vacancy team sets essential KPIs crucial to our data processing and analysis. Hence under our 16 sector categories, the bar chart race shows the Business, Finance, and Engineering sectors as primary employing sectors in the market. You can follow our publishing outlets on Telegram and Web for the latest employment opportunities in Ethiopia.

ከኦንላይን እና ኦንላይን ካልሆኑ የስራ ማስታወቂያ ምንጮች ስራ አሰባስቦ አግባብ ያለው የዘርፍ ፍረጃ መስጠት እና ደረጃውን የጠበቀ የመረጃ ቅርጽ በማስያዝ ለተገልጋዪቻችን ማቅረብ ከጀመርን ይህው ሶስት አመት አስቆጥረናል። በነዚሁ አመታት ከ79,509 ስራዎች መረጃ ማደራጀት የቻልን ሲሆን ከ30 በላይ ምንጮች የተውጣጡ ናቸው። የስራ ማስታውቂያ መረጃ አገልግሎት የስራ ቡድናችን እያንዳንዱን መረጃ አስፈላጊ በሆኑ የመረጃ መለያዎች በማዋቀር የስራ ማስታወቂያ መረጃ የማጤን ስራ እና ተያያዥ አገልግሎቶቻችንን ለማቀላጠፍ ቁልፍ ሚና ይጫወታሉ። በዚህም መሰረት በ16 የስራ ዘርፎች ከሰበሰብናቸው የስራ ማስታወቂያዎች የቢዝነስ፣ፋይናንስ እና ኢንጅነሪንግ ቀዳሚውን ድርሻ ሲይዙ መረጃውን በዚህ መልኩ አቅርበነዋል።

twittertelegram

© 2022 HaHuJobs. All rights reserved.