Monthly Job Post from April 01-30, 2024
Monthly
9 May 2024
In April of 2024, we published 2,744 vacancies in all our outlets. This in comparison with March of 2024 showed a 1% decrease. Among the vacancies posted in Apri, the business sector led with 30%, and finance followed with 17%, the Engineering sector vacancies stood 3rd with a 10% share. In April, two years of working experience was the most in-demand with 580 vacancies requiring so.
ባሳለፍነው አፕሪል ወር 2,744 ስራዎች ወደናነተ አድረሰናል፣ ከማርች ወር ጋር ሲነጻጸር በ1% ገደማ መቀነስ አሳይቷል:: በመሆኑም ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ ዘርፍ የወጡት 30% ድርሻ ሲይዙ በፋይናንስ የወጡ ስራዎች ደግሞ የ17% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ እና ሁለተኛ የስራ እድል ዘርፍ ሆነው፣ የኢንጅነሪንግ ዘርፍ ደሞ በ10% በሶስተኛ ደረጃ ተከትሏል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት አመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ580 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።