Monthly Job Post from February 01-29, 2024
Monthly
9 March 2024
In February of 2024, we published 2,929 vacancies in all our outlets. This in comparison with January of 2024 showed a 4.2% decrease. Among the vacancies posted in February, the business sector led with 30%, and finance followed with 18%, the Engineering sector vacancies stood 3rd with a 15% share. In February, two years of working experience was the most in-demand with 548 vacancies requiring so.
ባሳለፍነው ፌብርዋሪ ወር 2,929 ስራዎች ወደናነተ አድረሰናል፣ ጃንዋሪ ወር ጋር ሲነጻጸር በ4.2% ገደማ መቀነስ አሳይቷል:: በመሆኑም ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ ዘርፍ የወጡት 30% ድርሻ ሲይዙ በፋይናንስ የወጡ ስራዎች ደግሞ የ18% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ እና ሁለተኛ የስራ እድል ዘርፍ ሆነው፣ የኢንጅነሪንግ ዘርፍ ደሞ በ15% በሶስተኛ ደረጃ ተከትሏል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት አመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ548 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።