Monthly Job Post from June 01-30, 2024

Monthly

9 Jul 2024

In June of 2024, we published 2,777 vacancies in all our outlets. This in comparison with May of 2024 showed a 19% increase. Among the vacancies posted in June, the business sector led with 30%, and finance followed with 19%, the Engineering sector vacancies stood 3rd with a 11% share. In June, two years of working experience was the most in-demand with 597 vacancies requiring so.
reportImage

ባሳለፍነው ጁን ወር 2,777 ስራዎች ወደናነተ አድረሰናል፣ ከሜይ ወር ጋር ሲነጻጸር በ19% ገደማ ጭማሪ አሳይቷል:: በመሆኑም ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ ዘርፍ የወጡት 30% ድርሻ ሲይዙ በፋይናንስ የወጡ ስራዎች ደግሞ የ19% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ እና ሁለተኛ የስራ እድል ዘርፍ ሆነው፣ የኢንጅነሪንግ ዘርፍ ደሞ በ11% በሶስተኛ ደረጃ ተከትሏል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት አመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ597 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።

twittertelegram

© 2022 HaHuJobs. All rights reserved.