Monthly Job Post from March 01-31, 2023
Monthly
8 July 2023
In March of 2023, we published 2,815 vacancies in all our outlets. This in comparison with February showed a 18% increase. Among the vacancies posted in March, the business sector led with 28%, and finance followed with 18%, the Engineering sector vacancies stood 3rd with a 10% share. In the past month, two years of working experience was the most demand with 926 vacancies requiring so.
ባሳለፍነው የማርች ወር 2,815 ስራዎች ወደናነተ አድረሰናል፣ ከፊብሩአሪ ወር ሲነጻጸር በ18% ገደማ እድገት ታይቷል:: በመሆኑም ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ ዘርፍ የወጡት 28% ድርሻ ሲይዙ በፋይናንስ የወጡ ስራዎች ደግሞ የ18% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ እና ሁለተኛ የስራ እድል ዘርፍ ሆነው፣ የምህንድስናው ዘርፍ ደሞ በ10% በሶስተኛ ደረጃ ተከትሏል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት አመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ926 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።