Monthly Job Post from March 01-31, 2025

monthly

3 Apr 2025

In March of 2025, we published 3,371 vacancies in all our outlets. This, in comparison with February of 2025, showed a 15 % increase. Among the vacancies posted in March, the business sector led with 24%, and engineering followed with 21%. The finance sector vacancies stood 3rd with a 15% share. In March, two years of working experience was the most in-demand, with 653 vacancies requiring so.
reportImage

ባሳለፍነው ማርች ወር 3,371 ስራዎችን ወደናንተ አድርሰናል፣ ከ ፌብርዋሪ ወር ጋር ሲነጻጸር በ 15% ገደማ ጭማሪ አሳይቷል:: በመሆኑም ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ ዘርፍ የወጡት 24% ድርሻ ሲይዙ በኢንጂነረንግ የወጡ ስራዎች ደግሞ የ21% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ እና ሁለተኛ የስራ እድል ዘርፍ ሆነው፣ የፋይናንስ ዘርፍ ደሞ በ15% በሶስተኛ ደረጃ ተከትሏል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት አመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ 653 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።

twittertelegram

© 2022 HaHuJobs. All rights reserved.