Monthly Job Post from May 01-31, 2024
Monthly
9 Jun 2024
In May of 2024, we published 2,339 vacancies in all our outlets. This in comparison with April of 2024 showed a 15% decrease. Among the vacancies posted in May, the business sector led with 28%, and finance followed with 19%, the Engineering sector vacancies stood 3rd with a 15% share. In May, two years of working experience was the most in-demand with 488 vacancies requiring so.
ባሳለፍነው ሜይ ወር 2,339 ስራዎች ወደናነተ አድረሰናል፣ ከአፕሪል ወር ጋር ሲነጻጸር በ15% ገደማ መቀነስ አሳይቷል:: በመሆኑም ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ ዘርፍ የወጡት 28% ድርሻ ሲይዙ በፋይናንስ የወጡ ስራዎች ደግሞ የ19% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ እና ሁለተኛ የስራ እድል ዘርፍ ሆነው፣ የኢንጅነሪንግ ዘርፍ ደሞ በ15% በሶስተኛ ደረጃ ተከትሏል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት አመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ488 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።