Monthly Job Post from November 01-30, 2022
Monthly
5 December 2022
In November of 2022 we published 4,176 vacancies in all our outlets. This in comparison with October showed a 59% increase due to the rise in our operation cities like Bahirdar, Bure, Markos, Hawassa, Bulbula, and Yirgalem. Among the vacancies posted in November, the business and finance sectors led with 17% each, with education and engineering sector vacancies followed with 12% and 11% respectively. In the past month, zero years of working experience was the most demand with 993 vacancies requiring so.
ባሳለፍነው ወር 4,176 ስራዎች ወደናነተ አድረሰናል፣ ከቀደመው ወረ ሲነጻጸር በ59% የጨመረ ሲሆን ይህም ባሳለፍነው ሁለት ወራት በባህርዳር፣ ማርቆስ፣ ቡሬ፣ ሃዋሳ፣ ቡልቡላ እና ይርጋለም ባለሙያዎች አሰማርተን በተለያየመንገድ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎችን ማካተታችንን ለማሳወቅ እንወዳለን። በሳለፍነው ወር ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ እና ፋይናንስ ዘርፍ የወጡ ስራዎች እያንዳንዳቸው 17% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ የስራ እድል ዘርፍ ሲሆኑ፣ ትምህርት እና ኢንጅነሪንግ ዘርፎች በ12% እና 11% በሁለተኛ እና ሶስተኛ ደረጃ ተከትለዋል። ከስራልምድ አንጻር፤ የዜሮ አመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ993 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።