Monthly Job Post from October 01-31, 2022
Monthly
15 November 2022
In the past month of October we published 2,625 vacancies on our outlets and this in comparison with August showed a 56% increase due to measures taken to improve the department performance and output. Increasing the number of operation officers, and vacancy sources along with changes made to the department management structure yielded our promised improvement. Among the vacancies posted in October, the business and finance sectors led with 19% each, with education and engineering followed with 12% and 10% respectively. In the past month, two years of working experience was the most demanded with 557vacancies requiring so.
ባሳለፍነው ወር 2,625 ስራዎች ወደናነተ አድረሰናል፣ ከቀደመው ወረ ሲነጻጸር በ56% የጨመረ ሲሆን ይህም ባሳለፍነው ወር ቃል በገባነው መሰረት ማስተካከያዎችን በማድረጋችን የተመዘገበ እመርታ ሲሆን ከእጥፍ በላይ የስራ ቁጥር መጨመር ተችሏል። ከተወሰዱ የእርምት እርምጃዎች መካከል፣ ይስራ ከፍሉን አስተዳደራዊ መዋቅር ለውጥ ማድረግ ብሎም የባለሙያ እና የስራ ማስታወቂያ ምንጮች ቁጥር መጨመር በዋናነት ተተቃሽ ናቸው። በሳለፍነው ወር ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ እና ፋይናንስ ዘርፍ የወጡ ስራዎች እያንዳንዳቸው 19% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ የስራ እድል ዘርፍ ሲሆኑ፣ ትምህርት እና ኢንጅነሪንግ ዘርፎች በ12% እና 10% በሁለተኛ እና ሶስተኛ ደረጃ ተከትለዋል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት አመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ557 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።