Monthly Job Post from October 01-31, 2024

Monthly

5 Nov 2024

In October of 2024, we published 3,159 vacancies in all our outlets. This in comparison with September of 2024 showed a 30.2% increase. Among the vacancies posted in October, the business sector led with 26%, and finance followed with 15%, the Engineering sector vacancies stood 3rd with a 13% share. In October, two years of working experience was the most in-demand with 528 vacancies requiring so.
reportImage

ባሳለፍነው ኦቶበር ወር 3,159 ስራዎች ወደናነተ አድረሰናል፣ ሴፕቴምበር ወር ጋር ሲነጻጸር በ30.2% ገደማ መጨመር አሳይቷል:: በመሆኑም ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ ዘርፍ የወጡት 26% ድርሻ ሲይዙ በፋይናንስ የወጡ ስራዎች ደግሞ የ15% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ እና ሁለተኛ የስራ እድል ዘርፍ ሆነው፣ የኢንጅነረንግ ዘርፍ ደሞ በ13% በሶስተኛ ደረጃ ተከትሏል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት አመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ528 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።

twittertelegram

© 2022 HaHuJobs. All rights reserved.