Monthly Job Post from September 01-30, 2022

Monthly

15 November 2022

In the past month of September we had published 1,682 vacancies on our outlets and this in comparison with August showed a 34% decline due to the holiday season and operation issues in our publishing department. Apologizing for the sudden decline in the number of vacancies we have taken improvement measures and promise to reinstate our monthly post rate. Among the vacancies posted in September, the business sector led with 22% with finance and engineering followed with 18% and 11% respectively. In this month two years of working experience was the most demanded with 389 vacancies requiring so.
reportImage

ባሳለፍነው ወር 1,682 ስራዎች ወደናነተ አድረሰናል፣ ከቀደመው ወረ ሲነጻጸር በ34% የቀነሰ ሲሆን ይህም በባእላት መደራረብ እና በስራ ክፍሉ ባገጠሙ ያፈጻጸም ጉድለቶች መሆኑን ተረድተናል። ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ እየጠየቅን የማሰተካከያ እርምጃዎችን ወስደን ወደቀድሞው የወርዊ ልጥፍ ቁጥር እንደምንመለስ ቃል እንገባለን። በሳለፍነው ወር ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ ዘርፍ የወጡ ስራዎች 21% በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ የስራ እድል ዘርፍ ሲሆን፣ የፋይናንስ እና ኢንጅነሪንግ ዘርፎች በ18% እና 11% በሁለተኛ እና ሶስተኛ ደረጃ ተክትለዋል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት አመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች ከፍተኛውን ድርሻ የያዙ ሲሆን ቁጥራቸውም 389 ነው።

twittertelegram

© 2022 HaHuJobs. All rights reserved.